መንግስቱ ኃይለ ማርያም
From Wikipedia
ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ከ1966 እስከ 1983 ዓ.ም. (1974 እስከ 1991 እ.ኤ.አ.) ለ17 አመታት የኢትዮጵያ መሪ ነበሩ። ወደ ስልጣን የወጡት በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ንጉሠ ነገስት አፄ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን በመገልበጥ ነበረ። አሁን በአቶ መለስ ዜናዊ ተገልብጠው በስደት ዚምባብዌ ሐራሬ ውስጥ ይገኛሉ።
ኮሎነል መንግስቱ መቼ፣ የት፣ከነማን እንደተዎለዱ የሚገልጾየጽሁፍ መረጃ እስካሁን የለም።