ረኒር
From Wikipedia
ረኒር ተራራ | |
---|---|
ረኒር ተራራ ከሳውርዶህ ከሚባለው የሽርሽር መንገድ |
|
ከፍታ | 4,392 ሜ |
ሐገር ወይም ክልል | ዋሺንግተን ክፍለ ሐገር፣ ዩ.ኤስ.ኤ |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ካስኬድ |
አቀማመጥ | 46°51′ ሰሜን ኬክሮስ እና 121°45′ ምዕራብ ኬንትሮስ |
የቶፖግራፊ ካርታ | USGS ረኒር ተራራ ምዕራብ |
አይነት | ቅይጥ ቮልካኖ |
Age of rock | |
የመጨረሻ ፍንዳታ | 1854 እ.ኤ.አ. |
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣው ሰው | 1870 እ.ኤ.አ. በሃዘርድ ስቲቨንስና ፒ.ቢ. ቫን ትራምፕ |
ቀላሉ መውጫ | የበረዶና የድንጋይ መውጫ ዘዴዎች በመጠቀም በዲሳፖይትመት ክሊቨር በሚባለው ስፍራ በኩል |
ረኒር ተራራ ፒርስ ካውቲ፣ ዋሺንግተን የሚገኝ ስትራቶቮልካኖ ሲሆን ሲያትል በ87 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በዩናይትድ ስታትስ ይገኛል።