ቦግዳ ፌንግ
From Wikipedia
ባግዳ ፌንግ | |
---|---|
ከፍታ | 5,445 ሜ |
ሐገር ወይም ክልል | ሺንጅያንግ ኡይጉር Template:CHN |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ቲያን ሻን |
አቀማመጥ | 43°47′ ሰሜን ኬክሮስ እና 88°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣው ሰው | 1981 በአንድ የጃፓን ቡድን |
ባግዳ ፌንግ (አንዳንዴም ቦግዳ ተራራ ተብሎ የሚታውቀው) (博格达峰) የቲያን ሻን የምስራቁ አካል የተራሮች ሰንሰለት በከፍታ የአንደኛውን ደረጃ በመያዝ ይታውቃል።