አሪዞና
From Wikipedia
|
|||||
ዋና ከተማ | ፊኒክስ | ||||
ትልቋ ከተማ | ፊኒክስ | ||||
አስተዳዳሪ | ጃኔት ናፖሊታኖ | ||||
የመሬት ስፋት | 295,254 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 6ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት | 5,130,632(ከአገር 20ኛ) | ||||
ወደ የአሜሪካ ሕብረት የገባችበት ቀን |
February 14,1912 እ.ኤ.ኣ. | ||||
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ) | 31"20'N እስከ 37"N | ||||
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ) | 109"3'W እስከ 114"50'W | ||||
ከፍተኛው ነጥብ | 3,851ሜ. | ||||
ዝቅተኛው ነጥብ | 21ሜ. | ||||
አማካኝ የመሬት ከፍታ | 1,250ሜ. | ||||
ምዕጻረ ቃል | AZ | ||||
ድሕረ ገጽ | www.az.gov |
አሪዞና (Arizona) በምዕራባዊ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ስቴት ነው። ኒው ሜክሲኮ ፣ ዩታህ ፣ ኔቫዳ ፣ ካሊፎርኒያ እና ኮሎራዶ ያዋስኑታል።
ይዞታ |
[ለማስተካከል] መንግሥት
የአሪዞና ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ የ30 ሰው ሴኔት እና የ60 ሰው ምክር-ቤት አለው። የሪፑብሊካን ፓርቲ በስቴቱ ዋነኛው ፓርቲ ነው። በ2002 እ.ኤ.አ. የአሪዞና ስቴት ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ በጀት 14.3 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በጀት ደግሞ 13.8 ቢሊዮን ዶላር ነው። የስቴቱ ሴኔተሮች እና ምክር-ቤት ተወካዮች ለሁለት-ዓመት ጊዜ ላልተወሰነ ብዛት ይመረጣሉ። ከ4 ጊዜ በላይ በተካካይ መመረጥ ግን አይችሉም። የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በአስተዳዳሪ የሚመራ ሲሆን ለ4 ዓመት ሥልጣን ላይ ይቆያል። ያልተወሰነ ጊዜ መወዳደር ሲቻል ከሁለት ጊዜ በላይ ግን በተካካይ መመረጥ አይፈቀድም።
[ለማስተካከል] መልከዓ-ምድር
ልክ በደቡብ-ምዕራብ እንደሚገኙ ሌሎች ስቴቶች በረሃማ ነው።
[ለማስተካከል] ክልሎች (ካውንቲዎች)
ካውንቲ | የተመሠረተበት ዓ.ም. (እ.ኤ.ኣ.) | የመንግስት መቀመጫ |
አፓቼ ካውንቲ | 1879 | ሴንት ጆንስ |
ኮቻይስ ካውንቲ | 1881 | ቢስቢ |
ኮኮኒኖ ክውንቲ | 1891 | ፍላግስታፍ |
ሒላ ካውንቲ | 1881 | ግሎብ |
ግራህም ካውንቲ | 1881 | ሳፎርድ |
ግሪንሊ ካውንቲ | 1909 | ክሊፍተን |
ላ ፓዝ ካውንቲ | 1982 | ፓርከር |
ማሪኮፓ ካውንቲ | 1871 | ፊኒክስ |
ሞሃቬ ካውንቲ | 1864 | ኪንግማን |
ናቫሖ ካውንቲ | 1895 | ሆልብሩክ |
ፒማ ካውንቲ | 1864 | ቱሳን |
ፒናል ካውንቲ | 1875 | ፍሎረንስ |
ሳንታ ክሩዝ ካውንቲ | 1899 | ኖጋሌስ |
ያቫፓይ ካውንቲ | 1862 | ፕሬስኮት |
ዩማ ካውንቲ | 1864 | ዩማ |
[ለማስተካከል] ኢኮኖሚ
ባንድ ጊዜ አሪዞና ከአሜሪካ ትልቁ የጥጥ አምራች ነበረ።
[ለማስተካከል] ህዝብ
በ2004 እ.ኤ.አ. አሪዞና 5,743,834 የሚገመት የሕዝብ ብዛት አላት።
የዘር ክፍልፍል፦
- 63.8% ነጭ
- 25.3% ላቲን
- 5% ቀይ-ህንድ
- 3.1% ጥቁር
- 1.8% ኤስያን
- 2.9% ክልስ
ቋንቋ ክፍልፍል (እንደ 2000 እ.ኤ.አ.)፦
ጾታ፦
- 49.9% ወንድ
- 50.1% ሴት
ሃይማኖት፦
- ክርስቲያን - 80%
- ፕሮቴስታንት - 42%
- ባፕቲስት - 9%
- ሜቶዲስት - 5%
- ሉተራን - 4%
- ሌላ - 24%
- ሮማን ካቶሊክ - 31%
- ሞርሞን - 6%
- ሌላ ክሪስቲያን - 1%
- ፕሮቴስታንት - 42%
- ሌላ ሃይማኖት - 2%
- ሃይማኖት-የለሽ - 18%
[ለማስተካከል] ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች
ስቴት ዩኒቨርስቲዎች
- አሪዞና ስቴት ዩኒቨርስቲ
- ዩኒቨርስቲ ኦፍ አሪዞና
- ሰሜን አሪዞና ዩኒቨርስቲ