ፐንቻክ ጃያ
From Wikipedia
ፐንቻክ ጃያ | |
---|---|
ፐንቻክ ጃያ 2005 እ.ኤ.አ. መሃከል ግራስበርግን አካቶ (ፍሪፖርት) የመዳብ መአድን ማውጫ ይታያል |
|
ከፍታ | 4,884 ሜትር |
ሐገር ወይም ክልል | ፓፑአ፣ ኢንዶኔዢያ |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ሱዲርማን ሰንሰለት |
አቀማመጥ | 4°5′ ደቡብ ኬክሮስ እና 137°11′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣው ሰው | 1962 እ.ኤ.አ. በሃይንሪክ ሀሬርና 3 አጋሮቹ |
ቀላሉ መውጫ | የበረዶና የድንጋይ አቀበት መውጫ ስልቶች በመጠቀም |
ፐንቻክ ጃያ በኢንዶኔዢያ የሚገኝ አንጋፋ ተራራ ሲሆን በከፍታ ከአለም 9ኛ ደረጃውን በመያዝ ይታወቃል።