ሜድትራኒያን ባሕር
From Wikipedia
ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካ ፣ አውሮፓ እና ኤስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል።
[ለማስተካከል] የሚያካልሉ ሀገሮች
- አውሮፓ ፦ ስፔን ፣ ፈረንሳይ ፣ ሞናኮ ፣ ጣልያን ፣ ማልታ ፣ ስሎቬንያ ፣ ክሮሺያ ፣ ቦስኒያ እና ሄርዜጎቪና ፣ ሞንቴኔግሮ ፣ አልባኚያ ፣ ግሪክ ፣ ቱርክ ፣ ቆጵሮስ
- ኤስያ ፦ ቱርክ ፣ ሲሪያ ፣ ሌባኖን ፣ እስራኤል ፣ ጋዛ ፣ ግብፅ
- አፍሪካ ፦ ግብፅ ፣ ሊቢያ ፣ ቱኒዚያ ፣ አልጄሪያ ፣ ሞሮኮ